Get Mystery Box with random crypto!

ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን ባገኘው እውቅና መሰረት | Holistic Bible College-Hawassa Campus

ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን ባገኘው እውቅና መሰረት በስነ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደረሺፕ እና በክርስቲያን ሚኒስትሪ ፋካልቲዎች በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች በኦንላይን ለአራተኛ ዙር በምዝገባ ላይ ይገኛል።
በሰርተፍኬት ደረጃ #በነጻ ለመማር ከፈለጉ በቴሌግራም ያናግሩን @Infohbchawassa
በማስተርስ፣ በዲግሪና በዲፕሎማ ትምህርቱ ይሰጣል። ስለዚህ ጊዜና ሥፍራ ሳይወስንዎት ትምህርቱን ባሉበት ቦታ ሆነው በኦንላይን በእጅ ስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ለመማር በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ ->
https://bit.ly/3u3w4sx
ቀጥሎም ምዝገባውን በቴሌግራም መጨርስ ይጠበቅቦታል -> @Infohbchawassa
የክፍያ ሁኔታ በዲግሪ እና በዲፕሎማ በኦንላይን
-በወር 150 ብር የምዝገባ 100 ብር
-ከፈለጉ የሶስት ወር ወይም የሴሚስተር ክፍያ መፈጸም ይችላሉ
የክፍያ ሁኔታ በማስተርስ ደረጃ በኦንላይን
-በወር 400 ብር የምዝገባ 100 ብር
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ:
+251961416796
+251977893457
በርቀት መማር ከፈለጉ አድራሻ፦ ሀዋሳ ፒያሳ አዋሽ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ እንገይኛለን።
Website:- www.holisticbiblecollege.com
E-Learning Portal:- www.holisticbiblecollege.org
Telegram Channel https://t.me/+BcqUzyou4QAxMTE0