Get Mystery Box with random crypto!

የተለያዩ የአማርኛ እና እንግልዝኛ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን በኦንላይን ከድረገጽ ማውረድ የምትፈልጉ በ | Holistic Bible College-Hawassa Campus

የተለያዩ የአማርኛ እና እንግልዝኛ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን በኦንላይን ከድረገጽ ማውረድ የምትፈልጉ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን የተዘጋጀውን ላይብሬሪ እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።
በሊንኩ https://www.amharicchristianbooks.com የሚለውን Chrome አፕሊኬሽን በመጠቀም ገብተው መጽሐፍቶችን ማውረድ ይችላሉ።
ለጊዜው ከ 85 በላይ መጽሐፍቶች ተጨነዋል፣ በየሳምንቱ 50 መጽሐፍቶች እየተጫኑ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ +15,000 በላይ የአማርኛ እና የእንግልዝኛ መጽሐፍቶችን ለመጫን ግብ ተይዞ እየተሰራ ይገኛል።

#Share ያድርጉ


@HBCHawassa
@HBCHawassa