Get Mystery Box with random crypto!

ማኅሌታይ ማኅሌታይ :- ለመዝሙር ማጥኛ አና ማስጠኛ እንዲሆን ታስቦ እና በውስጡ ብዙ ነገሮችን እ | ያዕቆብ መንፈሳዊ ፎቶ መንደር

ማኅሌታይ

ማኅሌታይ :- ለመዝሙር ማጥኛ አና ማስጠኛ እንዲሆን ታስቦ እና በውስጡ ብዙ ነገሮችን እንዲይዝ ተደርጎ የተሰራ ኦርቶዶክሳዊ ያለ ዳታ የሚሰራ አፕሊኬሽን ሲሆን ይህ አፕሊኬሽን አሁን ለይ ለሙከራ እና ለአስተያየት እንዲሰጥበት እንዲሁም ይጨመሩ፣ ይቀነሱ፣ይስተካሉ የሚባሉ ነገሮች (መዝሙሮችን፣ስርዓተ ማህሌቶችን ...) አስተካለን የተሻለ አፕሊኬሽን ከእግዚአብሔር ጋር አንድጋሰራ በማሰብ እስከ ሐምሌ 25 ድረስ ብቻ የሙከራ ስራን አንዲሰራ ተደርጎ የተሰራ አፕሊኬሽን ነው።

ማኅሌታይ በውስጡ የያዛቸው ነገሮች ዝርዝር
1250 በላይ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን ከእነ ማውጫ ው
የዓመቱን ሙሉ ስርተ ማህሌት ከእነ ማውጫው
ውዳሴ ማርያም በግእዘኛ እና በአማረኛ
የግእዝ ቁጥሮችን በአማርኛ መ.ዘ.ተ…

አፕሊኬሽኑን ከታች ባለው ሊንክ ወይም በቴሌግራም @ElFAZ_GEX ላይ ያገኙታል

https://www.mediafire.com/download/66co336oujgkom1

እባካችሁን ይሄ አፕሊኬሽን ለብዙ ሰው እንዲደርስ ሁላችንም ሼር እናድርገው