Get Mystery Box with random crypto!

ቀኑ ቢመስል ጨለማ ባንተ ስላለሁ በፍቅርህ ማማ አንተ ያልከው ይሁን ብዬ በማመኔ ሁሉን ስላለፍኩ | ሃይማኖት አንድ ናት

ቀኑ ቢመስል ጨለማ
ባንተ ስላለሁ በፍቅርህ ማማ
አንተ ያልከው ይሁን ብዬ በማመኔ
ሁሉን ስላለፍኩ ባለፈው ዘመኔ
ሁሉንም ነገሬ ላንተ ልተውና
በመጠበቅያዬ ልሁን ልበርታና!!
#እግዚአብሔር መልሴ ነውና