Get Mystery Box with random crypto!

አልዋሽም እወድሀለው አልዋሽም ትናፍቀኛለህ አልዋሽም የማይካድ ውበትህ ቀን በቀን ያማልለኛ | ፍቅር👩‍❤️‍👨 በአጋጣሚ 🦋♥️

አልዋሽም እወድሀለው
አልዋሽም ትናፍቀኛለህ
አልዋሽም የማይካድ ውበትህ ቀን በቀን ያማልለኛል
አልዋሽም አንተን ከየትኛዋም ሴት ጋር ማየት ለኔ ከእግር እሳት በላይ ያንገበግበኛል
አልዋሽም ከቃላቶች በላይ አፈቅርሀለው
ውዴ ላንተ ያለኝን ፍቅር ወደ እሳት ብቀይረው አለም ላይ ያሉት ነገሮች በሙሉ ይቃጠሉ ነበር
ግን አሁን ልቤ አዝኖብሀል እኔጋር ያለው ፍቅር እና
አንተ ጋር ያለው ጥላቻ ተደምሮ ከእብዶች በላይ አድርጎኛል

@Marsilas_23
@Hayitiye