Get Mystery Box with random crypto!

እወድሀለሁ ዘመኑ ቢራቀቅ እሳቱ ቢጨመር ፈታኞች ቢበዙም ቃልኪዳን ቢሰበር ትውልድ ቢዘምን ቢጨልም | ፍቅር👩‍❤️‍👨 በአጋጣሚ 🦋♥️

እወድሀለሁ

ዘመኑ ቢራቀቅ እሳቱ ቢጨመር
ፈታኞች ቢበዙም ቃልኪዳን ቢሰበር
ትውልድ ቢዘምን ቢጨልምም ፍቅር
ሁሉም ነገር ረክሶ ቢቀዬር ወደ አፈር
ቆርቤያለው ባንተ በውስጥህ ልቀበር
እወድሀለሁ
@Marsilas_23