Get Mystery Box with random crypto!

ለወርቅ አቅራቢዎች ይህ አሠራር ተግባራዊ እንዲሆን ከዐመት በፊት ሐሳብ ሳቀርብ የእብደት ይመስል ነ | Hasen Injamo

ለወርቅ አቅራቢዎች
ይህ አሠራር ተግባራዊ እንዲሆን ከዐመት በፊት ሐሳብ ሳቀርብ የእብደት ይመስል ነበር:: ብዙ ሰው ላይገባው ይችላል:: ብሔራዊ ባንክ ብቻ ሳይሆን ግብርና ሚኒስቴርም ተመሳሳይ ነገር ቢያደርግ ከብቶቻችን በኮንትሮባንድ ከመውጣት ይታደጋል:: ከዚህ ጎን ለጎን ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ቁጥጥሩን ካላጠናከረ ውኃ ቢወቅጡት እምቦጭ እንዳይሆን::
(ዝርዝሩ መ-ገንዘብ መጽሐፍ ላይ አለላችሁ)::