Get Mystery Box with random crypto!

ይህ የጁምዓ ዕለት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ነፍሱን በይቅር ባይነት አንጽቶ፣ ልብሱንም በመልካም መዓዛዎ | Hasab meda ሐሳብ ሜዳ

ይህ የጁምዓ ዕለት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ነፍሱን በይቅር ባይነት አንጽቶ፣ ልብሱንም በመልካም መዓዛዎች አጥርቶ በፈጣሪው ቤት የሚሰባሰብበት የተወደደ ዕለት ነው።

የተከበራችሁ ሙስሊም ወገኖቼ ይህ ዕለት ለሀገራችን ሰላም የምትጸልዩበት እንዲሁም ለትውልድ የሚተርፍ መልካም አሻራችሁን የምታሳርፉበት እንዲሆን ጥሪ እያቀረብኩ፤ ለመጪው ትውልድ የምናስረክባት ኢትዮጵያ ሁሉም በሰላም የሚኖርባትና ለምለም ምድር ለማድረግ አብረን እንቁም እላለሁ።

ዐሻራችን ለትውልዳችን፤ ጁምዓ ሙባረክ!