Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ሰማይ እጅግ አዝኖ እና ከወትሮ የበለጠ በጣም ጠቁሮ ስመለከተው ምን እደሆነ ጠየኩት እ | Birthday Blessing 🎂🍫🎂🍫

ዛሬ ሰማይ እጅግ አዝኖ እና ከወትሮ የበለጠ በጣም ጠቁሮ ስመለከተው ምን እደሆነ ጠየኩት እሱም ባዘነ ድምፅ አንድ በጣም የምተበራ ብርሃኑአን ለሌሎች አሳልፋ የምትሰጥ ከሁሉም የምትለይ እና ለሁሉም የምታበራ በጣም የምተወደድ ኮኮብ ነበረች እናም የዛሬ 19 አመት አካባቢ እንደተለየችው እና ወደ ምድር እነደመጣች ነገረኝ ታቂአለሽ ዱዱዬ ያ ቀን አንቺ ከሰማይ ወርደሽ ወደ ምድር የመጣሽባት ቀን ሰኔ 23 ነው ካዲያ ያ ቀን ለሰማይ እጅግ ሀዘን ነበር በተቃራኒው ደሞ ምድር ስፈነጥዝ ነበር እና ዱዱዬ እኔ አንቺን በማግኘቴ ከማንም በላይ በጣም እድለኛ ነኝ በአሁን ሰአት ሰማይ ላይ ታበሪ ከነበረው በላይ በሒወቴ ላይ እያበራሺልኝ ስለሆነ በጣም ነው ማመሰግንሽ ሁሌም እንደምልሽ ልዩ ነሽ እሺ ደሞ እንዴት እንዳትዪኝ ብቻ Happy born day
ሁሌም ሳቂልኝ
ከፍቶሽ እንዳላይ
አንቺ የህመሜ ሀኪም
እናትሽ እና አባትሽ ግን አንቺን ባይወልዱልኝ ማንን ነበር ምናፍቀው? ማሚሽን ግን አንቺን የመሰለች Queen ስለወለደችልኝ ሳሚልኝ እሺ