Get Mystery Box with random crypto!

ሱኒዮች(ሰለፊዮች) ነን የሚሉ ግን ሱኒዮች(ሰለፊዮች) ያልሆኑ!!!!!! ينتسبون إلى الس | 🎨 HANIYA CALLIGRAPHY 🎨

ሱኒዮች(ሰለፊዮች) ነን የሚሉ ግን ሱኒዮች(ሰለፊዮች) ያልሆኑ!!!!!!
ينتسبون إلى السلفية وهي منهم براء!!
قال الشيخ/ سليمان الرحيلي وفقه الله:
وفي هذا العصر في بعض بلدان المسلمين يوجد أفراد ينتسبون إلى السلفية وهم من أهل البدع والأهواء، فهؤلاء شوّهوا السلفية؛ لأنهم ينتسبون إليها وهي منهم براء؛ لأن ظاهرهم يكذب دعواهم وانتسابهم، فهؤلاء يُبيَّن كذب كلامهم في الانتساب إلى هذا الاسم الشريف.
شرح فضل الإسلام صـ ١٧٤
ባለንበት በአሁኑ ወቅት በአንዳንድ ሙስሊም ሀገራት የሚገኙ አንዳንድ ሙስሊሞች ሰለፊዮች ነን የሚሉና ራሳቸውን ወደ ሰለፊያ የሚያስጠጉ ነገር ግን የለየላቸው ቢዳዓ አራማጆችና ስሜታቸውን ፍላጎታቸውንና ዝንባሌያቸውን የሚራምዱ ናቸው እንደነዚህ አይነት ስብስቦችና ግለሰቦች ናቸው ሰለፊያን የሚበረዙና የሚቀይሩ ምክንያቱም ሰለፊዮች ነን ይላሉ ይሁንና የሰለፊያ ሚንሀጅ ከእነሱ ጋር አንዳች ግንኙነት የለውም።
ሸርሁ ፈድሊልኢስላም(174)
قال ابن سهل بن عبد الله 《عليكم بالاثر والسنة فاءني أخاف أنه سيأتي عن قليل زمان إذا ذكر إنسان النبي والإقتداء به في جميع إحواله ذموه،ونفروا عنه وتبرأوا منه، وأذلوه وأهانوه.
فتح المجيد(26)
ሳህል ኢብኑ ዐብዲላህ አላህ ይዘንላቸውና
《 የነብዩን صلى الله عليه وسلم ሱናንና ፈለጋቸውን በሚገባ በማወቅና አጥብቆ በመያዝ ላይ አደራችሁን ከትንሽ ግዜ በወኀላ ስለ ነብዩን ሱናና ሱናቸውን ስለመያዝና ስለመከተል እንዲሁም የነብዩን ሱና በትክክለኛው አቅጣጫ በመተግበር ላይ የሚያዝና የሚያወሳ ሰው የሚወቀስበት፣የሚዋረድበት፣ሰዎች ከእሱ የሚሸሹበትና ሌሎችም ከእሱ እንዲሸሹ የሚያደርጉበት ወቅት ይመጣልና።》ብለዋል

ፈትሁንመጂድ(26)