Get Mystery Box with random crypto!

መዕን ቢን የዚድ(ረ.ዐ) ባስተላለፉት ሐዲሥ እንዲህ ብለዋል'አባቴ የዚድ የተወሰኑ ደናኒሮችን ሊመፀ | ዐብዱል ሀሚድ አማን(አቡ ሱሀይል)

መዕን ቢን የዚድ(ረ.ዐ) ባስተላለፉት ሐዲሥ እንዲህ ብለዋል"አባቴ የዚድ የተወሰኑ ደናኒሮችን ሊመፀውታባቸው አውጥቶ ነበር፤በመስጂድ ውስጥ አንድ ሰው ዘንድ አስቀመጣቸው፤ሄድኩና ከሰውየው ወስጄ ወደ አባቴ ይዣቸው መጣሁ፤እሱም"በአላህ እምላለው ፈፅሞ ላንተ አላሰብኩትም! አለኝ፤ወደ አላህ መልእክተኛም ተካሰስኩት፤የአላህ መልእክተኛም እንዲህ አሉ:"አንተ የዚድ ሆይ ያሰብከው ላንተ አለህ፤አንተ መዕን ሆይ የያዝከው ላንተ ነው"።
ቡኻሪይ ዘግበውታል