Get Mystery Box with random crypto!

6-ጤነኛ ልጅ እንድወልዱ ያደርጋል። ምክንያቱም ፎሌት የሚባለዉ ንጥረ ነገርን በበቂ ሁኔታ ስላለዉ | Hakim Mereja

6-ጤነኛ ልጅ እንድወልዱ ያደርጋል። ምክንያቱም ፎሌት የሚባለዉ ንጥረ ነገርን በበቂ ሁኔታ ስላለዉ ፤ ይህ ንጥረ-ነገር ለፅንስ ነርቭ እና የአእምሮ እድገት ዋነኛዉ ስለሆነ የሚወልዱት ልጅ ጭንቅላት እና አእምሮ ኑሮት እንዲወለድ በማድረግ የአፈጣጠር ችግር እንዳይኖር ያደርጋል።
•----•----•
7-ድብርትን ይከላከላል።
8-የምግብ እንሽርሽሪትን ያፋጥናል። ምክንያቱም አቮካዶ ፋይበር የተባለ ንጥረ-ነገር ስላለዉ ፤ ፋይበር ደግሞ ለምግብ እንሽርሽሪት አስፈላጊና የሆድ ድርቀትን በመከላከል ትልቅ ሚና አለዉ።
•----•----•
9-መርዛማ ኬሚካሎችን ከአንጀት እና ከጨጓራ ያስወግዳል።
10-ከበሽታ ይከላከላል።
•----•----•
#ምንጭ: Medically reviewed by Natalie Olsen, R.D., L.D., ACSM EP-C — Written by Megan Ware, RDN, L.D. on September 12, 2017