Get Mystery Box with random crypto!

የአንድ ሰዉ brain የአንድን iPod ወይም USB flash drive ያክል ትንሽ gigabytes | Hakim Mereja

የአንድ ሰዉ brain የአንድን iPod ወይም USB flash drive ያክል ትንሽ gigabytes ብቻ የመልእክት ማስቀመጫ ቦታ ሊኖረዉ ይችላል ፤ ነገር ግን በጣም በፍጥነት ማደግ የሚችልና እስከ 2.5 petabytes (ሚሊየን gigabytes) ድረስ የሚበዛ መልእክትን መያዝ የሚችል አስደናቂ የሰውነት ክፍል ነዉ።

በአንድ ሰዉ ጭንቅላት ዉስጥ ከ 100 ቢሊየን በላይ መልእክት አስተላላፊ ኒዉሮን (nueron) የሚባሉ ሴሎች አሉ።

አንዷ ኒሮን ከ 5-50 መልእክቶችን (action potentials) በሰከንድ መላክ ይችላል።

እነዚህ መልእክቶች ወደ ሰዉነተዎ የሚላኩት ከ 70-120 ሜትር በሰከንድ ፍጥነት በመጓዝ ነዉ።

_______
ሀኪም መረጃ!!