Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስልጠና እድል ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰልጣኝ ፓይለትን ጨምሮ በተ | HaHuJobs

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስልጠና እድል !

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰልጣኝ ፓይለትን ጨምሮ በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ ብቁ እና ልምድ ያላቸውን አመልካቾች ማሰልጠን ይፈልጋል። ስለሆነም አየር መንገዱ ባወጣው የስልጠና እድል መጠቀም የምትፈልጉ አመልካቾች ከስር ባስቀመጥነው ማስፈንጠሪ በመጠቀም መመዝገብ እንደምትችሉ እንገልፃለን ።
የምዝገባ ቀን : ግንቦት 15, 2014 ምዝገባ ሲጀምር እስከ ግንቦት 18, 2014 ዓ.ም ይቆያል
እዚህ ይመዝገቡ: https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/announcement/application-announcement

ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!!
@hahujobs @hahujobs_bot