Get Mystery Box with random crypto!

ውድድሩ እንደ ቀጠለ ነው ! ውድድሩን ከ1-3 አሸናፊ ለመሆን ለዕርሶ የተላከሎትን መልዕክት | HaHuJobs

ውድድሩ እንደ ቀጠለ ነው !

ውድድሩን ከ1-3 አሸናፊ ለመሆን ለዕርሶ የተላከሎትን መልዕክት ለሚችሉት ሁሉ በማጋራት ( Forward በማድረግ ) ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ብልጫ ያለው የተመልካች ቁጥር እንዲኖረው ያድርጉ ።

እስካሁን እየመሩ ያሉ ተወዳዳሪዎች

1. Contestant Name:
Contestant ID: 964617440
View : 542400

2. Contestant Name: Adis Pro
Contestant ID: 985021045
View : 539000

3. Contestant Name: Mo
Contestant ID: 1378657839
View : 522000

-ይህ ውድድር የሚያበቃው የHaHuJobs የቴሌግራም ቻናል 160ሺ ሲደርስ ሲሆን የውድድሩ አሸናፊም በጊዜው ይፋ የሚደረግ ይሆናል ።

በተጨማሪም የውድድሩን አጠቃላይ ሁኔታ እና የተወዳዳሪዎችን የደረጃ መደብ ( Leaders Board ) ለማየት https://hahu.jobs/leadersboard/ ላይ በመግባት መከታተል ይችላሉ ።

መልካም ዕድል !
ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!!
@hahujobs @hahujobs_bot