ስትረክቸራል ፎርማን #ethiopian_engineering_corporation #low_and_medium_skilled_worker #Addis_Ababa ከታወቀ የመንግስት/የግል መስሪያ ቤት 8 አመት የስራ ልምድ ያለዉ (ከ 5 አመት ያላነሰ በፎርማን የስራ መደብ የሰራ) መስፈርቶች: - መንገድ ስራ ላይ የሰራ - 50-60 ሙያተኞችን በስሩ እየተቆጣጠረ ማሰራት የሚችል - ድሮዊንግ ማንበብ እና መተርጎም የሚችል Quanitity Required: 2 Minimum Years Of Experience: #8_years Maximum Years Of Experience: #9_years Deadline: July 10, 2024 How To Apply: ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት አፕላይ የሚለውን በመጫን በቴሌግራም ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ @hahujobs | @hahujobs_bot 21.8K viewsHahuJobs, 07:09