Get Mystery Box with random crypto!

ፒዛ ሼፍ & ባሪስታ #snfd_bakery_plc #hospitality #Addis_Ababa በምግብ ዝ | HaHuJobs

ፒዛ ሼፍ & ባሪስታ
#snfd_bakery_plc
#hospitality
#Addis_Ababa
በምግብ ዝግጅት ሰረተፍኬት ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ቦታ፡- ጉርድ ሾላ እና ጋራድ
ዋስ ማቅረብ የሚችል እና የመኖሪያ አድራሻው ለሚወዳደርበት ቅርንጫፍ ቅርብ የሆነ
Quanitity Required: 4
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: May 31, 2024
How To Apply: አመልካቾች ማስረጃችሁን በመያዝ አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ/ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር :- 0114711167/ 0975784875 or 0973100818

@hahujobs | @hahujobs_bot