Get Mystery Box with random crypto!

ሞግዚት #hahujobs #low_and_medium_skilled_worker #Addis_Ababa መስፈ | HaHuJobs

ሞግዚት
#hahujobs
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
መስፈርቶች፡
- በምግዚትነትና በእንክብካቤ ሰጭነት ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች
- እድሜያችው ከ20 አመት በላይ የሆነች
- ዋስ ማቅረብ የምትችል
- በግለሰብ ቤቶች ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች
- ድርጅት የሚያወጣቸውን ስልጠናዎች ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆነች
- ወላጅ የጤና ምርመራ እንዲያደርጉ ቢጠየቁ ፈቃደኛ የሆነች
- በ Day care እና የድርጅት ስራዎች ላይ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች
የዋስ አማራጮች:
- የመንግስት ውይም የግል ድርጅት ስራተኛ እና ከ 2000 በላይ ያለው\ት
- የራሳችውን ስራ የሚሰሩ ከሆነ ፤ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማምጣት የሚችል\የምትችል
- የቤት ካርታ እንደ አማራጭ ማምጣት ይሚችል።
Quanitity Required: 50
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: May 31, 2024
How To Apply: አመልካቾች በአካል ሃሁ ጆብስ ሴንተር፣ ከዘፍመሽ ሞል ወደ ሾላ በሚያስኬደው መንገድ፣ ሲሳይ ፕላዛ፣ 3ኛ ፎቅ ላይ፣ ከግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን፣ ማስረጃዎቻችሁን የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ የሪኮመንዴሽን ደብዳቤ እና ተጨማሪ ተያያዥ ማስራጃዎች ይዛቹ መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ +251988007775/ +251988007703/ +251988007705 ይደውሉ

@hahujobs | @hahujobs_bot