Get Mystery Box with random crypto!

የምርት ማጠናቀቂያ ሰራተኛ #minaye_plc #engineering #Addis_Ababa በቀድሞ የት | HaHuJobs

የምርት ማጠናቀቂያ ሰራተኛ
#minaye_plc
#engineering
#Addis_Ababa
በቀድሞ የትምህርት ፖሊሲ 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ በኬሚካል/ኢንዱስትሪያል ምህንድስና ክፍል ያጠናቀቀ እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ተግባራት፡
- በድርጅቱ የምርት ሥራ አፈጻጸም ደንብና መመሪያ፣ተመርተው እንዲታሸጉ ከምርት ክፍል መቀበል
- ለምርቶቹ የሚያስፈልጉ አክሰሰሪዎችን ከመጋዘን በመጠየቅ ማዘጋጀት
- ምርቶቹን በአይነታቸው የማሸግ ሂደትን መጀመር
- እያንዳንዱ ምርት በሚገጠምበት ወቅት አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን በአግባቡ በሚታሸግ ምርት ላይ በትክክል መግባታቸውን ማየትና ማረጋገጥ ፡፡
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: April 30, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል hrminaye@gmail.com ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381

@hahujobs | @hahujobs_bot