Get Mystery Box with random crypto!

White Hat Hackers

የቴሌግራም ቻናል አርማ hafblackteach — White Hat Hackers W
የቴሌግራም ቻናል አርማ hafblackteach — White Hat Hackers
የሰርጥ አድራሻ: @hafblackteach
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.36K
የሰርጥ መግለጫ

All u WANT here 🔍
፩ ስለ #Cyber_Security🛡
፪ ስለ #Paid_Application💰
፫ ስለ #SmartPhone_Setting⚙
፬ ስለ #Password_ና_Game_Cracking🔓
፭ ስለ #Wifi_Hacking_ና_Tool🔧
፮ ስለ #SocialMedia_Hacking🧨
፯ ስለ #Tech_News📰
👥Our_Official_Group
@whitehatofficialGroup

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-23 17:41:02 የሚገርማችሁ ነገር Apple Google የመሳሰሉ የአለማችን ትልልቅ የ Technology ድርጅቶች ለUniversity ና ለCollage ወረቀት ቦታ አይሰጡም አይጠይቁም Problem Solving ና BugHunt ላይ አስማት ከሆናችሁ ይቀጥራቹሃል በዛ ላይ እድሜ number ነዉ የሚባል በስትክክል እዛ ነው ብዙ ከ 15 እስከ 21 እድሜ ፈላወች ብዙ ሺ dollars እየተከፈላቸው ይሰራሉ. የእድሜ ማማ ላይ ሆኖ ከማይችለው ጡት ሚጠባ ሆኖ የሚችል ልጅ የተሻለ ነው

እኛ ጋ ለ4 ና ለ5k ደሞዝ 20yr experience

3.9K viewsedited  14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 18:40:31 Elon Mask Twitterን በ42 B$ የራሱ አድርጓል
4.4K viewsedited  15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 01:42:38
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል ይሁንላችሁ
4.5K viewsedited  22:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 17:21:09 My families ሁሉ ሰላም አየሩ መንደሩ ጾሙ ? ሰሞኑን ብቅ እላለሁ
4.3K viewsedited  14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-14 19:05:05
የGoogle Company ባስነበበው ማስታወቂያ Googleን Web Browser Hack ያደረገ ወይም በሌላ አገላለጽ BugHunt የcode_error ላገኘ 1Million የአሜሪካ $ እከፍላለሁ ብሏል.

$1Million አሁን ባለዉ የ $ currency በኢትዮጵያ ስንመታው 52ሚሊየን ነው.

OMG ያስባላል Programming ካላወክ Hacking አታውቅም.

@hafblackteach
@hafblackteach
4.7K viewsedited  16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-10 17:24:58
3.6K views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 00:03:34 አይ tele እንደዛ እንዳልተፀዳዳብን
አሁን መሄጃ አሳጣን
4.5K views21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 23:58:09
#EthioTelecom

ኢትዮ ቴሌኮም ለተማሪዎች ልዩ ጥቅል ማቅረቡን ገለፀ።

ኢትዮ ቴሌኮም ለኮሌጅ እና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ልዩ የሆነ የተማሪ ጥቅል ማቅረቡን አሳውቋል።

በዚህም :

ወርሃዊ ፦

• ዋጋ 34 ብር ፤ ጥቅል 180 ደቂቃ (ጥሪ) ፤ ስጦታ 90 ደቂቃ (ጥሪ) + 100 መልዕክት ፤

• ዋጋ 64 ብር ፤ ጥቅል 360 ደቂቃ (ጥሪ) ፤ ስጦታ 200 ደቂቃ (ጥሪ) + 150 መልዕክት ፤

• ዋጋ 42 ብር ፤ ጥቅል 1 GB (ዳታ) ፤ ስጦታ 512 MB (ዳታ) + 100 መልዕክት ፤

• ዋጋ 82 ብር ፤ ጥቅል 2 GB (ዳታ) ፤ ስጦታ 1.1 GB (ዳታ) + 150 መልዕክት ፤

ሳምንታዊ ፦

• ዋጋ 29 ብር ፤ 3 GB (ዳታ) መሆኑ ተገልጿል።

ኢትዮ ቴሌኮም ፤ ሳምንታዊው የዳታ ጥቅል እና ለደንበኞች የቀረቡት ስጦታዎች የሚያገለግሉት ከለሊቱ 6 ሰዓት እስከ ንጋት 12 ሰዓት መሆኑን አሳውቋል።

ተማሪዎች ተማሪነታቸውን የሚገልፅ " መታወቂያ " በመያዝ በኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከሎች በመቅረብ ጥቅሎቹን መግዛት ይችላሉ ተብሏል።

@hafblackteach
@hafblackteach
4.5K views20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 12:21:46
7.6K views09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-10 00:27:17 Telegraph Latest
Version 9.6
Size 75.2 Mb

ከላይ የነገርኳችሁን አዳዲስ ፊውቸር እዚህ ላይ ታገኙታላቹ
13.9K viewsSpoof , edited  21:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ