Get Mystery Box with random crypto!

Guys PayPal ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ምንም VPN መክፈት ተችልዋል ይሄ ትልቅ Advantage ነ | White Hat Hackers

Guys PayPal ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ምንም VPN መክፈት ተችልዋል ይሄ ትልቅ Advantage ነው እስከ ዛሬ ኢትዮጵያዉ ውስጥ ያሉ ሰወች Online ላይ $ እንዳይሰሩ ችግር የሆነ ነገር ነበር Ethiopia ውስጥ ሆነህ $ በ Online እንደምትሰራ ግልፅ ነዉ ግን የሰራህውን $ በምን ታወጣለህ የሚለው ለብዙ ግዜ ጥያቄ ነበር ብዙ websiteቶቾ Appፖች አይታቹ ከሆነ የተለያዩ ስራወችን ከሰራቹላቸዉ ቦሀላ በብዛት የሚከፍሏቹ በPaypal,Payoneer ና በBitcoin ነዉ እነዚህን የ Digital Payment Service በህጋዊ መንገድ ኢትዮጵያ ውስጥ መጠቀም መክፈት አይቻልም ነበር አንዳንድ ሰወች በ VPN ና በተለያዩ tricks Paypal Acc ይከፍታሉ ችግሩ Company በ ህገወጥ መንገድ እንደከፈታቹና እንደምትጠቀሙ ካወቀ ይዘጋባችዋል መዘጋቱ ሳያንስ የተዘጋው Accታቹ ዉስጥ ያለው የሰራቹት $ በዛዉ ይቀልጣል ቶሎ ካላወጣቹ ማለት ነዉ ይሄ ና ሌላ ብዙ ነገሮች ተቀርፈውልናል Now

Fish

@hafblackteach