ምን አረቄ ቢግፍ ምን ጠላ ቢሞላ ምን ቅራሪ ቢያገኝ ቀማሹ ነው እንጂ … አይሰክርም ብርጭቆ ። ለምን ? ከተንገዳገደ … እንደማይተርፍ አውቆ ። #Yoseph Workneh @habtewman @habtewman @habtewman @habtewman 67 viewsHabte, 00:26