Get Mystery Box with random crypto!

አፈር ሲሆን ሠዉ የሚሉት ፣ ከአፈር ወጥቶ በአፈር ሊኖር ፣ ከአፈር በልቶ አፈር ሊሆን ፣ ከአፈ | ግጥም ከገጣሚያን

አፈር ሲሆን
ሠዉ የሚሉት ፣ ከአፈር ወጥቶ
በአፈር ሊኖር ፣ ከአፈር በልቶ
አፈር ሊሆን ፣ ከአፈር ገብቶ
ምን አስመኘው ፣ የሠው ንብረት
ላይረካበት ፣ ላይፀድቅበት።
ተስፋዬ ላቀው

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39