.....እነሆ ዘነበ..... ግጠም ግጠም አለኝ ፥ አመሌ ተነሳ ዳሩ ምን ያረጋል... ሚፃፍ ሀሳብ አጣሁ ፥ ውሃ የሚያነሳ! እንግዲህ አዝናለሁ ... ለብዕር ረሃቤ ፥ ነገር ልበላ ነው የዛሬ ሶስት አመት ... እሁድ እለት ምሽት ... ያደርሽው ከማን ነው?? ------------//------------- ( ገጥሞ አዳሪው ባልሽ ) ቻናላችንን ይቀላቀሉ ◦◦✧join .. @habtamu39 @habtamu39 @habtamu39 781 viewsH@bt@mu Bl@ck H@besh@ , 17:39