Get Mystery Box with random crypto!

ሀበሻን MeMe

የቴሌግራም ቻናል አርማ habshanmeme — ሀበሻን MeMe
የቴሌግራም ቻናል አርማ habshanmeme — ሀበሻን MeMe
የሰርጥ አድራሻ: @habshanmeme
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.24K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-06-17 01:52:21 https://vm.tiktok.com/ZM2SGDF9T/
3.2K views22:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 00:27:15 https://www.tiktok.com/@4give_2besu_tarik_dim/video/7226856093329231105?_r=1&u_code=dcm9g2f7835bg1&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e03ih913f56c9f&share_item_id=7226856093329231105&source=h5_m×tamp=1683840417&user_id=6836811878858933254&sec_user_id=MS4wLjABAAAA5FkCiuiOozirM55yyOcN8_bHEiw2TKHl1dHyom7eEawCvSGpbeJ2D45c85HzPSDE&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7215559861304067846&share_link_id=5554ee57-96e3-4c63-a11f-32de5862149c&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main&ug_btm=b2001
1.5K views21:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 23:51:59 አምና የሚጠፍው መብራቱ ነበር
ኔቶርኩም ተወጋ ደም መና ሲቀር
1.2K views20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 23:56:48 ሁለት ደቂቃ ብቻ ካሎት ያንብቡ

ፍቅር የሚሰጠውንም የሚቀበለውንም ይፈውሳል።

ሁለቱ ወንድማማቾች በቤተሰቦቻቸው እርሻ ላይ አብረው ይሰራሉ። አንደኛው ያገባና ብዙ ቤተሰብ ያለው ሲሆን ሌላኛው ገና ያላገባ ነበር። ሁልጊዜ በቀኑ መጨረሻ ላይ ወንድማማቾቹ ምርቱን እና ትርፉን ሁሉንም ነገር እኩል ይካፈሉ ነበር።

አንድ ቀን ብቻውን የሚኖረው ወንድም ለራሱ "ምርቱን እና ትርፋን እኩል መካፈላችን ትክክል አይደለም። እኔ የምኖረው ብቻዬን ነው ፤ የሚያስፈልገኝ ጥቂት ነው።" ብሎ አሰበ። ከዚያ በእያንዳንዱ ምሽት ከራሱ ጎተራ አንዳንድ ጆንያ እህል ይወስድና በእርሱና በወንድሙ ቤት መካከል ያለውን ሜዳ አቋርጦ በወንድምየው ጎተራ ውስጥ ያስቀምጣል።

ያገባው ወንድምም ለራሱ "ምርቱን ና ትርፋን እኩል መካፈላችን ፍትሀዊ አይደለም። እኔ ለሚመጡት አመታት የሚንከባከቡኝ ሚስት ና ልጆች አሉኝ። ወንድሜ ግን ማንም የለውም ፤ወደፊት የሚንከባከበው የለም። "ብሎ አሰበ። ስለዚህ በየምሽቱ ከራሱ ጎተራ አንዳንድ ጆንያ እህል እየወሰደ ሳያየው ወንድምየው ጎተራ ወስጥ ያስቀምጥ ነበር።

ሁለቱም ሰዎች ጎተራቸው ውስጥ ያለው እህል መጠኑ ባለመቀነሱ ለአመታት ይገረሙ ነበር። ከዚያ በአንድ ጨለማ ምሽት ሁለቱ ወንድማማቾች በድንገት ተጋጩ። ቀስ በቀስ ምን እየተከሰተ እንደነበር ተረዱ ከዚያ ሁለቱም የተሸከሟቸውን ጆንያዎቻቸውን ጥለው በእንባ ተቃቀፉ።

አስተማሪ ታሪክ ነውና ለወዳጅዎ ያጋሩ
241 views20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 23:41:12 አንድ ጭዌ ላጫውታችሁ እስኪ ከቆይታ ቡኃላ ተመልሻለሁ ሸር ግድ ነው ?

ድሮ ድሮ ጅብ አህያን ይፈራው ነበር እና አህያን ሲያይ አያ ጅቦ ሲርቃት ሲሸሻት የተገረመችው ምስኪን አህያ ወንዝ ዳር ወሀ ሲጠጡ ተገናኙና እንዲህ ብላ ጠየቀችው አያ ጅቦ እንደው ምን አርጌ ነው የምትሸሸኝ : የምትርቀኝ : ስታየኝ የምደነብረው አለችው አያ ጅቦም ለካ ጆሮዋ ትልቅ ቀንድ መስሎት ነበርና እንዲ አላት እንደው ብቀርብሽ ደስ ባለኝ ነገር ግን ቀንድሽን እፈረዋለሁ አላት ? አህያም ተገርማ የምን ቀንድ ነው እረ ቀንድ የለኝም ብላ እየተንከባለለች ጆሮዋን እያጠፈች አሳየችው ይሄኔ አያ ጅቦ ተገረመና እንደዚህማ ከሆነ እስኪ ልንካው ብሎ ከተኛችበት ከላይዋ ተሰቀለና ደበስበስ አረገና ጆሮዋን ሲጨርስ ይወርዳል ብላ ብጠብቅ ወይ ፍንክች ይሄኔ አህያ ውረድ እንጂ ብትለው አሻፈረኝ ብሎ እዛው በላት ።
289 views20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 00:00:34 ያልገባው እስኪገባው
የገባው ግራ ገቤው
704 views21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 01:54:13 ሀገሪ ተራራው ወንዛ ወንዙ ለምለም
ደረቅ እንጀራ እንኳን በ20 ብር የለም
507 views22:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 01:48:10 በወር አንድ ጊዜ ጠያቂ አለኝ
የቤት ኪራይ አምጣ ብሎ የሚለኝ
510 views22:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 01:38:50 አራት አምስት አመት ይቀመጣል ዳኛ
መውረዱ ሲያውቅ ግን ይሆናል ቀማኛ
514 views22:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 01:35:48 እወድ ነበረ
እንጠጣም ነበረ ጠጅ በብርሌ
ማር ማር አለውሳ የቆሰለ አካሌ
520 views22:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ