#University of Gondar
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እና አቅም ማሻሻያ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ግቢ መግቢያ ቀን መጋቢት11 እና 12 መሆኑን እሳውቋል፡
1.የአቅም ማሻሻያ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፋሲል ግቢ
2.የተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተማሪዎች ቴድሮስ ግቢ
3.የማህበራዊ ሳይንስ ሁሉም ማራኪ ግቢ የተመደባችሁ መሆኑን እንገልጻለን ሲል የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።
የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ
https://t.me/grade12_results