Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ ፕሮግራም ከሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ ጋር ቀን: ዕሁድ፣ ግንቦት 7, 2014 ሰዓት: ጠዋት ከ3 | የጸጋው ወንጌል አገልግሎት

ልዩ ፕሮግራም
ከሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ ጋር

ቀን: ዕሁድ፣ ግንቦት 7, 2014

ሰዓት: ጠዋት ከ3:30 ጀምሮ

አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ።

0982453821

ብሩካን ናችሁ!

https://t.me/GraceLightGroup
https://t.me/GraceLightChurch