ዛሬ ምሽት ይጀምራል! ልዩ ፕሮግራም ከታህሳስ 21 - 26 ሀሙስ - ከ11:30 - 1:00 አርብ - ከ11:30 - 1:00 ቅዳሜ - ከ10:30 - 1:00 ዕሁድ - ከ9:30 - 1:00 ሰኞ - ከ11:30 - 1:00 ማክሰኞ - ከ11:30 - 1:00 አገልጋዮች - ሐዋርያ ቢኒያም ዘውዱ - ፓስተር ኤርሚያስ በኃይሉ - ፓስተር ያሬድ ያዕቆብ - ዘማሪ ምስጋና አሸብር - ዘማሪ ተስፋዬ ገመቹ እና ሌሎችም አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ። 0982453821 ብሩካን ናችሁ! https://t.me/GraceLightGroup https://t.me/GraceLightChurch 692 views10:26