Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ከ9:30 ጀምሮ የቃልህ ፍቺ The Entrance of Your Word የአምልኮ፣ የትምህርት | የወንጌል ህይወት™

ዛሬ ከ9:30 ጀምሮ

የቃልህ ፍቺ
The Entrance of Your Word

የአምልኮ፣ የትምህርት፣ የጌታ እራት እና የጸሎት ፕሮግራም

“የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።”
— መዝሙር 119፥130

አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ። 0982453821

ተባርካችኋል!

https://t.me/GraceLightGroup
https://t.me/GraceLightChurch