#የፊታችን ሀሙስ ልዩ ፕሮግራም ቀን: ሀሙስ፣ ግንቦት 25 ሰዓት: ከ11:00 ጀምሮ አገልጋዮች - አፓስትል አክስል ሲፓክ (ከአሜሪካ) - አፓስትል ሜልቭን ቶምሰን (ከአሜሪካ) አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ። 0982453821 ብሩካን ናችሁ! https://t.me/GraceLightGroup https://t.me/GraceLightChurch 69 viewsYared Yacob, 12:06