Get Mystery Box with random crypto!

ሊፋቱ ያሰቡ ባለ ትዳሮች በልጅ ሲከራከሩ #ሚስት ክቡር ዳኛ 9ወር ተሸክሜ አምጬ የወለድኩት የበኩ | 💫Black Prince👑🖤

ሊፋቱ ያሰቡ ባለ ትዳሮች በልጅ ሲከራከሩ

#ሚስት ክቡር ዳኛ 9ወር ተሸክሜ አምጬ የወለድኩት የበኩር ልጄ ነው

#ባል ክቡር ዳኛ ATM ላይ ካርድ ከተው ብሩ ሲወጣ የማነው?

#ዳኛ ልጁን ለሱ ስጡት ክርክሩ አልቋል።