የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.88K
የሰርጥ መግለጫ
Addisababa, Ethiopia
ጥቆማዎችን እንዲሁም መረጃዎችን ለመስጠት የምፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
👉 @golgulnew_bot
YouTube channel 👇
https://youtube.com/channel/UCdTxu8VrWpxsil5d19N3kCQ
ጎልጉል News- ቀዳሚ ምርጫዎ
News & Media Channel®
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-09-01 10:58:03
ሌላ ሰበር መረጃ
ሮቢትና አራዶም የሚገኘው ከፊል የህውሃት ወራሪ ሀይል አልዋጋም ብሎ ወደ አላማጣ እየሮጠ እንደሚገኝ ተሰምቷል።
ግፋ
56 viewsethiopia, 07:58
2022-09-01 10:41:11
መድፍ፣ ታንክና ሌላም ከባድ መሳሪያ የታጠቀ በ10 ሺዎች የሚቆጠር የፌዴራል ጦር ኤርትራ ገብቷል ይህ ጦር ትግራይ ገብቶ መግቢያ መውጪያ ሲያሳጣቸው ኤርትራ ወጋችን ይላሉ። TPLFን ለማጥፋት አይደለም ኤርትራ ሲኦል እንወርዳለን ! ስቕ በል
70 viewsethiopia, edited 07:41
2022-09-01 10:02:14
አበርገሌ.........
102 viewsNata, 07:02
2022-09-01 09:05:12
ሮቢት
ዛሬ ማለዳ በሮቢት ሰሜን አቅጣጫ ስምሪት ለመውሰድ በተሰበሰቡ በግንባሩ የወራሪ ቡድኑ አመራሮችና አዋጊዎች ላይ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታውቋል።
በጥምር ጦሩ ከግዳን አቅጣጫ ተጠራርጎ የተመለሰው ወራሪ ወደ ዋናው አስፓልት እየሸሸ መሆኑ ተሰምቷል።
አበርገሌ አዲስ ጉዳይ አለ እመለሳለሁ
125 viewsNata, 06:05
2022-09-01 08:30:11
ቤተሰቡ ሠላም እንደምን አደራችሁ?
መልካም ነገሮችን የምንሰማበት ሠናይ ቀን ይሁንልን
131 viewsNata, 05:30
2022-08-31 20:42:30
መቀሌ ዙሪያ (ከመሆኒ እስከ መቀሌ) ምን እየሆነ ነው? ሸረሪናስ ደኅና ናት? ስቕ በል
227 viewsNata, edited 17:42
2022-08-30 17:05:05
ደሴ፣ኮምቦልቻ፣ሀይቅ፣ኩታበር የንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ሰው ገንዘቡን ባንክ የሚያስቀምጠው ሲቸግር ሊጠቀምበት መሆኑን ዘነጋችሁት እንዴ?፣ነው ወይስ አደራና ስጦታ ተምታታባችሁ? አጉል መላላጥ ውስጥ አታስገቡን ተፈናቅለውም ገንዘባቸውን ሊከለከሉ አይገባም።ስጡ የምር ስጡ ቀኑ ካልበቃ ሌሊቱንም ቢሆን በልዩ ጥበቃ ስጡ ችግር ይግባችሁ።ደግሞ ብልጥ ሁኑ
306 viewsNata, 14:05
2022-08-30 11:06:55
ወልዲያ ደጀንነቷልን አጠናክራ ቀጥላለች።ለውጥ የሚመጣው በመታገል ብቻ ነው
324 viewsNata, 08:06
2022-08-30 11:03:43
ወልድያ ከተማ
አሁን ስልክ ደውዬ ነበር መብራት አለ፣ስልክ ይሰራል። ህዝቡ ዛሬ ማክሰኞ ገበያ ስለሆነ ወደ ገበያ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው። የከባድ መሳሪያ ተኩስ ይሰማናል።ተደናግጦ የወጣ ህዝብ ግን ብዙ ነው።ጥምር ጦሩ በሁሉም ቦታ እየተዋደቀ ይገኛል።ይሄ አሁን መሬት ላይ ያለ መረጃ ነው።
319 viewsNata, 08:03
2022-08-30 10:17:14
ወደ ወልዲያ አሁን ስልክ ሠርቷል
ወልዲያ ከተማ እስካሁን ሠላም መሆኗን ሰምቻለሁ።የከተማው ነዋሪ የከባድ መሳሪያ ድምፅ እንደሚሰማቸው ነግረውኛል።ዶሮ ግብርና ቃሊም አካባቢ ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን ታውቋል።
324 viewsNata, 07:17