Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ሰላም ዕድሜያቸው ከ 30 በላይ የሆናችሁ ወንድም ሴት ለተለያዩ #የማስታወቂያ ስራ እንዲሁም | ጎፈር ፕሮዳክሽን ካስት 🇪🇹

ሰላም ሰላም ዕድሜያቸው ከ 30 በላይ የሆናችሁ ወንድም ሴት ለተለያዩ #የማስታወቂያ ስራ እንዲሁም #ለየኛ_ተከታታይ_ድራማ ነገ ማክሰኞ መጋቢት 19 ከጠዋቱ 4 ሰዐት እስከ 7 ሰዐት ወሎ ሰፈር አምባሰል ህንፃ አጠገብ ንግድ ባንክ ያለበት ፎቅ ላይ #screen_taste ስለሚኖር ሄዳችሁ መውሰድ ትችላላችሁ ።