የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
397
የሰርጥ መግለጫ
ሽ ራ ፊ : ቃ ላ ት
ስ ባ ሪ ፡ ተ ረ ኮ ች
Content - @Samvocado
https://linktr.ee/samueldereje
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-07-07 11:43:08
97 viewsSαmuel, 08:43
2022-07-05 12:12:36
ሃገር . . .
130 viewsSαmuel, 09:12
2022-07-01 06:35:41
237 viewsSαmuel, 03:35
2022-06-30 14:58:42
235 viewsSαmuel, 11:58
2022-06-27 16:59:31
273 viewsSαmuel, 13:59
2022-06-17 11:41:24
386 viewsSαmuel, 08:41
2022-06-14 13:47:19
383 viewsSαmuel, 10:47
2022-06-13 19:08:47
ከለት እለት አንድ የአዲስ ትዉስታ ይፋቃል። አዲስን አዲስ ያረጓትን ህብር ማንነቶች የሰሩ ዉህድ ልጆቿ ፤ በልማት እጅ እንደዘር እየታፈሱ የትም ይበተናሉ። መሃል ለእነሱ ክልክል ነው። በገንዘብ ሳይሆን በመደጋገፍ ካሳም የቆሙ እልፍ ረዳት አልባዎቿ ከጃጁበት ማሃል በአንድ ሌሊት ወና የከተማ ዳር ላይ ይተዋሉ። በዳር ከተማ ፤ በዳሁበት ሰፍር ችምችም ዉስጥ እንደመቆም ቀላል አይደለም።
ስለትናንት አዲስ አበባነት ብለን ዛሬን በእግዜር ማለት ቅንጦት ነው። ግን እንደእህል የትም ለሚበተኑ የዘመናት የልጆቿ ትስስር ላፍታ የሚያስብ ቢኖር እወድ ነበር። ክረምቶቿን በትቦዎቿ የተንቦራጨቁ ፣ አፈሮቿን ለብይ ጉድጓድ የቆፈሩ ፣ ቡሄዋን በየቤቶቿ የጨፈሩ ፣ መስከረሟን አበባ ያደሉባት ፣ በጋዋን ቆርኪ የለቀሙባት ልጆቿ ቢመሯት እወድ ነበር።
...ሌላም ብዙ አዲስ "ሀ" አስብላኝ ሳዉቃት የወዳድኳትን "ኢትዮጵያን" እናፍቅ ነበር።
ግን - በዘዉግ ማንነት በላቆጠ ፖለቲካ ቅርቃር ዉስጥ በነጋ ቁጥር ህይወት የሚጠልቅባትን ሃገር እያየሁ - ነገ ህያዉ መሆኔንም እጠራጠራለሁ።
Adane Firde
357 viewsSαmuel, edited 16:08
2022-06-11 13:43:21
300 viewsSαmuel, 10:43
2022-06-09 12:11:39
345 viewsSαmuel, 09:11