Get Mystery Box with random crypto!

ግሎባል ስፖርት Global Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ globalsoccer1 — ግሎባል ስፖርት Global Sport
የቴሌግራም ቻናል አርማ globalsoccer1 — ግሎባል ስፖርት Global Sport
የሰርጥ አድራሻ: @globalsoccer1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 988
የሰርጥ መግለጫ

ግሎባል ስፖርት Global Sport የቴሌግራም ቻናል ነው!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ለአስተያየታችሁ በ @Menhajulhayati ልታደርሱኝ ትችላላችሁ
ሼር በማድረግ ይተባበሩን እናመስግናለን💪

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-13 13:49:34
"የሊቨርፑሉ ታዳጊ መልካሙ ፍራውንዶርፍ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ መጫወት ይፈልጋል " - ዴቪድ በሻህ

በኢትዮዽያ ተወልዶ ከታላቅ ወንድሙ መለሰ ጋር እድገቱን በጀርመን ያደረገውና የሊቨርፑል አካዳሚ ታዳጊ ትውልድ ኢትዮጵያዊ መልካሙ ፍራውንዶርፍ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጫወት ፍላጎት እንዳለው የስካውቲንግ ባለሙያው ዴቪድ በሻህ ለኢትዮኪክ ገልጿል።

ዴቪድ በሳምንቱ መጨረሻ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ የአጥቂ የአማካይ እና ቤተሰቦቹን አግኝቶ ማናገሩን በዚህ መልኩ ገልጿል …...
" እሱን እና ወላጆቹን ቤታቸው ድረስ ሄጄ አግኝቼ አናግሪያቸው ነበር ። ቆዮታዬ በጣም ጥሩ ነበር፣ ለሦስት ሰዓታት ያህል ጊዜ እዚህ ጀርመን በቤታቸው አሳልፌያለው። በብዙ የኢትዮዽያ የእግርኳስ ጉዳዮች ላይ ነበረ ያወራነው።እሱም ሆነ ቤተሰቦቹ ኢትዮጵያን ይወዳሉ። ቤታቸው እንኳን በብዙ ኢትዮጵያዊ ነገሮች ያጌጠ ነበር። በእውነት ቤተሰቦቹ በጣም ትሑት እና በእድሜ በጣም የበሰሉ ናቸው።
እሱም ቀድሞውንም ፕሮፌሽናል ነው። ማለቴ በ TSG Hoffenheim አካዳሚ እና አሁን ደግሞ ሊቨርፑልን ላለፉት 2 አመታት እየተጫወተ ነው.. በእውነት ምርጥ የወደፊት ተስፋ የሚጣልበት ተጨዋች ነው። ለኢትዮጵያ መጫወት በጣም ፍላጎት አለው።የፓስፖርት ጉዳዩን በጣም በፍጥነት መፍታት ከቻልን የሊቨርፑሉ ታዳጊ ተጨዋች ትውልድ ኢትዮጵያዊ መልካሙ ፍራውንዶርፍ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ መጫወት ይፈልጋል። ይህንን በማሳካት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ቀጣይነት ባለው መልኩ ውጤማ ማድረግ ይቻላል " በማለት የስካውትንግ ባለሙያው ዴቪድ በሻህ ለኢትዮኪክ ተናግሯል።

Ethio-Kickoff
747 views10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 16:00:19
DONE DEAL : ዳርዊን ኑኔዝ ወደ ሊቨርፑል ተረጋገጠ BOOOMMM ዬናይትዶች አይናቸው እያየ ሌላኛውን ወጣት አጥቂ በመርሲሳይዱ ክለብ ተነጥቀዋል ።
𝐂𝐨𝐧𝐟𝐢𝐫𝐦𝐞𝐝: ኑኔዝ ሊቨርፑልን ተቀላቀለ!

… አሁን ተረጋግጧል፡ ዳርዊን ኑኔዝ ወደ ሊቨርፑል፣ ኮንትራቱ ተጠናቀቀ

ቅዳሜ ጥዋት በፖርቱጋል በሊቨርፑል፣ በቤኔፊካ እና በተጫዋቾች ተወካዮች መካከል በተደረገው የመጨረሻ ስብሰባ ላይ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል።

€80m የተረጋገጠ ክፍያ እና €20m ተጨማሪ ለቤንፊካ የተረጋገጠ ሲሆን የቀድሞ ክለቡ አልሜሪያ ከሽያጩ ላይ በፐርሰንት ይቀበላል።

ኑኔዝ እስከ 2028 የሚቆይ ኮንትራት ይፈራረማል የስድስት አመት ኮንትራት እንጂ 5 አመት አይደለም ሊቨርፑል ትናንት ምሽት ከወኪሉ ጋር እንደወሰነ::

ዳርዊን ከኡራጓይ እና ፓናማ ጋር አልተጫወተም ምክንያቱም ክለቡ ምንም አይነት ስጋት ውስጥ መግባት ስላልፈለገ ነው።

ኑኔዝ አሁን ከወኪሎቹ ጋር በስፔን ይገኛሉ እና ሰኞ እንግሊዝ ይደርሳል።

ትናንት እንደተገለፀው ሰኞ ሰኞ ላይ የተደረጉ የህክምና ሙከራዎች የጊዜ ጉዳይ ነው።

ዛሬ በሊቨርፑል እና ቤኔፊካ መካከል የተፈራረሙ ኮንትራቶች፣ ወረቀቶች ተዘጋጅተዋል - ይፋዊ መግለጫ በመጠባበቅ ላይ።
748 views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 16:44:54
ዳርዊን ኑኔዝ ሊቨርፑሎች , ዝውውሩ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል , የቤኔፊካዊ አጥቂ በመርሲሳይዱ ክለብ የአምስት አመት ኮንትራት እንደሚፈርም ተረጋግጧል , ሊቨርፑሎች ድምፃቸውን አጥፍተው የተጨዋቹን ዝውውር እያጠናቀቁ ይገኛል ።
719 views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 19:52:50
ማንቸስተር ዩናይትዶች በጁን 1 ንግግሮችን ከጀመሩ በኋላ ለ ፍሬንኪ ዴ ጆንግ የመክፈቻ ሂሳብ €60m እና €10m የልጁ አቋም እና ስኬት እየታየ የሚጨመር ገንዘብ አቅርበዋል ነገር ግን ባርሴሎናዎች ይህንን የመክፈቻ ገንዘብ ውድቅ አድርጓል - ግን ክለቦች አሁንም ንግግሮችን እያደረጉ ነው። [ ፋብሪዚዬ ሮማኖ]
779 views16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 17:55:40
ጆሴ ሞሪንሆ " እኔ ሶንን ብሆን ያለጥርጥር ፕሪሚየር ሊጉን እለቃለሁ , ያለፔናሊቲ ጎል የወርቃማ ጫማን ማሸነፍ ቢችልም የፕሪምየር ሊግ የውድድር አመቱ ምርጥ 11 ውስጥ ሳይገባ ቀርቷል, ለእሱ እኔ አዘንኩለት ምክንያቱም ጥሩ ሰው እና ታታሪ ሰራተኛ እንደሆነ አውቃለሁ , ቀላል ግቦችን አያስቆጥርም ፣ ለፕሪምየር ሊግ ትኩረት እና ስፖንሰር የሚያመጡ ታላላቅ ግቦችን አስቆጥሯል ፣ ግን እነሱ በእንደዚህ አይነት መንገድ ነው ምስጋናውን የመለሱለት ፣ ከካፉ ጋር የተስማማሁ ይመስለኛል ።
766 views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 10:36:55
የተቃራኒ ደጋፊዎች ስለ አቡኪ ትላንት ምን አሉ ትላንት ምሽት ባሳየው አስደናቂ አቋም አድናቆትን ተችሮታል
747 views07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ