Get Mystery Box with random crypto!

ፒየር-ኤምሪክ ኦባሚያንግ፡ “እኔና ወንድሜ የዓለም ዋንጫን የማሸነፍ ወይም የትውልድ አገራችንን የመ | ግሎባል ስፖርት Global Sport

ፒየር-ኤምሪክ ኦባሚያንግ፡ “እኔና ወንድሜ የዓለም ዋንጫን የማሸነፍ ወይም የትውልድ አገራችንን የመምረጥ ሁለት ከባድ ምርጫ ነበረን, እኔ ግን የትውልድ ሀገሬን ጋቦንን ለማክበር ወሰንኩ, ጋቦንን በመተው ለፈረንሳይ በመጫወት ስህተት አልፈፀምኩም, እንደ ፈረንሳይ ያሉ ሀብታም አገሮችን ከመምረጥ ይልቅ ጋቦን ከሆኑት ቤተሰቦቼ ጋር ስታገል ሰላም ይሰማኛል "

መልካም ልደት ኦባ