Get Mystery Box with random crypto!

Global Bank Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ globalbanketh — Global Bank Ethiopia
ርዕሶች ከሰርጥ:
Mayday
Gbe
Globalbankethiopia
Bankinethiopia
Oursharedsuccess
Тикток
Holiday
Easterholiday
Branchopening
Mothersday
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @globalbanketh
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 47.94K
የሰርጥ መግለጫ

ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-17 15:59:42
በባንኮች የእግር ኳስ ውድድር ለዋንጫ ለማለፍ በሚደረግ ጨዋታ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የእግር ኳስ ቡድን አቻውን የዳሽን ባንክ @dashenbankethiopia ያስተናግዳል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለእግር ኳስ ቡድኑ መልካም ጨዋታን ከድል ጋር ይመኛል፡፡

በሚቀርብዎ አማራጮች ያግኙን፡ https://bit.ly/3TkrrXD

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GlobalBankEthiopia #BankInEthiopia #GBE #bankersfootball
5.9K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-13 11:12:47
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 4ኛ ዙር ሽልማት


1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805
2. START የሚለውን ይጫኑ፣
3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣
4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣
5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣
6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡

ሽልማቱ በየሳምንቱ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን 8118 ይደውሉ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን
11.7K viewsedited  08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 10:16:38
መልካም የእናቶች ቀን!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GlobalBankEthiopia #BankInEthiopia #GBE #MothersDay #MothersDay2024
9.7K views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 16:23:41
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 5ኛ ዙር ሽልማት


1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805
2. START የሚለውን ይጫኑ፣
3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣
4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣
5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣
6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡

ሽልማቱ በየሳምንቱ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን 8118 ይደውሉ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን
64.8K views13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-09 18:14:10 https://vm.tiktok.com/ZMMWJ6qf7/
9.5K viewsedited  15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 11:15:50
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አገልግሎቶቹን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ከስር የተጠቀሱትን ቅርንጫፎች በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

206. አዳማ ፒኮክ
207. መሀል ላፍቶ
208. አዳማ ሳር ተራ
209. ወጨጫ
210. ቡልቡላ ኮንዶሚኒየም
211. ሉጎ
212. ጭድ ተራ
213. አያት 5
214. ገርጂ ማርያም

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #branchopening
11.5K viewsedited  08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 16:38:48

11.0K views13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 06:26:36
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ!

ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ!


ግሎባል ባንክ ኢትዮጰያ
ለጋራ ስከታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #Bank #fasika #HappyEaster
12.4K views03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 13:34:12
በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የበዓል መዋያ ስጦታ ተበረከተ::

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በዋናው መስሪያ ቤት የበዓል መዋያ ስጦታ አበርክቷል፡፡

ስጦታው የተበረከተላቸው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በወረዳ ሰባት የሚገኙ አቅመ ደካማ አረጋውያን እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ባንኩ ላደረገላቸው የበዓል መዋያ ስጦታ ምስጋናቸውን ገልፀዋል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “ለጋራ ስኬታችን” በሚል መሪ ቃል የዛሬውን ጨምሮ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን በመስራት ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል፡፡

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጰያ
ለጋራ ስከታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #Bank #fasika #fasikaholiday
13.4K views10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 08:01:09
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

#globalbankethiopia #bankinethiopia #GBE
11.4K views05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ