2022-07-05 18:04:03
Betseina :
Yeah ፍቅር እንደሆነ ይታወቃል ግን አዲስ ፍቅረኛሞች plssssss ማማዬ ባባዬ ምናምን አትባባሉ
የ high school ተማሪ እየጀነጀንክ ወሬ ሲጠፋብህ .....
" #የዜግነት_ክብር_ልበልልሽ ..?"
አንድ ሎሚ 15 ብር ገባ ። ከዚህ በኋላ 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ሳይሆን ሀብቱ ነው ።
አንዳንድ ሰዎች ግን ለምንድነው ያለፈውን ነገር እረስታችሁ እንደ አዲስ ህይወታችሁን መቀጠል ያቃጣችሁ
#Specially ያበደራችሁኝ ሰዎች
በጣም #ፖለቲካ ውስጥ እንደገባው ያወኩት #Depression ሚለውን #ደብረፅዮን ብዬ ያነበብኩ ቀን ነው
Callme back ልካ ስደውልላት "እድሜህ እረጅም ነው እያሰብኩህ ደወልክ" አላለችም
#ያማታል_እንዴ ?
ከማጠናበት ሰአት በላይ
ለማጥናት እማስብበት ሰአት ይበልጣል
99% ሚሆነው የ ዳይመንድ ሀብት ሚገኘው አፍሪካ ውስጥ ቢሆንም እኛ አፍሪካኖች ግን ምናብለጨልጨው በ ቫዝሊን ነው
ፋዘር:- ትሰማለህ ፈተና ከወደቅክ አታውቀኝም አላውቅህም
Me :-እሺ
ከፍተና በኋላ
ፋዘር:- እሺ ፈተና እንዴት ነበር?
Me :- ማነህ ደሞ አንተ
መሐመድ ምትኩ ሌላውን ፊልም ትተህ #Money_heistን ተርጉምልን
ሞኮሮኒ መጨረሻ ላይ በውሀ ይዘፈዘፋል ወይ ትለኛለች እንዴ
አሁን እችን ነው ማገባው
ተይ ይህን የቀበሌ ዘይት አትብዪ ሪህ ያሲዛል ይላታል...!
:
ዘይቱ መስሎህ ነው ሰለፉ ነው ሪህ የሚያሲዘው
ፑል ቁማር እየተጫወትክ አንዱ በተከታታይ 3ቴ ሲበላህ...
:
መጀመርያም እጣን እጣን ስትሸተኝ መጠርጠር ነበረብኝ
ቦረና ዪኒቨርሲቲ ጠዋት ተነስተህ በሩን ስትከፍት
በሬው:- እ ብሮ ለውዝ ነገር ይኖርሻል
36 views(am ህልም ያለኝ ወጣት ነኝ በርታ, 15:04