አሸንፈሀል ማለት ነው! የሞተን ውሻ ማንም አይደበድበውም! በህይወት እስካለን እና እስከሰራን ድረስ ሰዋች ሊወቅሱን ብዙ ትችቶችን ሊያደርሱብን እና በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ላይ አስተያየት ሊያበዙብን ይችላሉ ፤ ለምን? አነሱ አይሰሩማ ስለስራችን ዋጋ እና ክብደት አያውቁም ፣ እና ደግሞ በጣምም ተበልጠዋል ፤ ታድያ መሸነፋቸውን በፀጋ መቀበል ስለሚያቅታቸው ሌላውን በመተቸት የማሸነፍ ጥማቸውን ያረካሉ ስለዚህ ሁሌም ቢሆን በስራችን ላይ ያለምክንያት የሚተች ከበዛብን በጣም ከፍ እያልን ነው ማለት ነዉ እና ደስ ይበለን ! የተባረከ ረቡእ ተመኘን @alazari4 የእናንተው ምርጥ ገበሬ 29 views(am ህልም ያለኝ ወጣት ነኝ በርታ, 05:57