#ረመዳን_24 "ረመዳንን የጾመኛ እርሱን አስከትሎም ከሸዋል ወር ውስጥ ስድስት ቀናትን ያከለ ዓመቱን ሙሉ እንደ ጾመ ይቆጠርለታል።" (ሙስሊም ዘግበውታል) 72 views__ asiif_24, 07:24