Get Mystery Box with random crypto!

የዋና ሳጅን ኸድር ሙሐመድ ህይወት እናታደግ! 'የአንድ ነፍስ ህይወት ማትረፍ የሰው ልጆችን ህይ | GIZEE / ጊዜ

የዋና ሳጅን ኸድር ሙሐመድ ህይወት እናታደግ!

"የአንድ ነፍስ ህይወት ማትረፍ የሰው ልጆችን ህይወት ሙሉ ማትረፍ ነው!"
✦✦✦

ዋና ሳጅን ከድር ሙሐመድ ለህይወቱ ሳይሰስት ሳይሳሳ
ሀገሩን ሲያገለግል የቆየ ቢሆንም ዛሬ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጪ ሆኖ ከፈጣሪ በታች የኢትዮጵያውያን ወገኖቹን እርዳታ እፈልጋለሁ ሲል ይጣራል።
ጥሪውንም ተቀብለው ሶስት ሰዎች ኩላሊታቸውን ለመለገስ ቃል ቢገቡለትም ንቅላ ተከላውን እና ሌሎች የሕክምና ስራዎች ለማካሄድ የሚያስፈልግ ገንዘብ ግን ማግኘት አልተቸለም።
በመሆኑም የወንድማችን ህይወት መታደግ ሰብአዊ ግዴታችን ነው።

ዋና ሳጅን ከድርን ለማሳከም የተከፈተ የባንክ አካውንት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ከድር ሙሀመድ ሲራጅ 1000111156585

ወንድማችንን በስልክ ማናገር ለምትፈልጉ
ቁጥሩ 0911562467