Get Mystery Box with random crypto!

❤️❤️✍የኢሳይያስ ደብዳቤዎች❤️❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ gitimewedalehu — ❤️❤️✍የኢሳይያስ ደብዳቤዎች❤️❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ gitimewedalehu — ❤️❤️✍የኢሳይያስ ደብዳቤዎች❤️❤️
የሰርጥ አድራሻ: @gitimewedalehu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 439
የሰርጥ መግለጫ

እስኪ አታግጡ በግጥሜ አሳቁ
በብርቱ ጭቅላት ቃላትን አፍልቁ..
.
.
.
እንደዝህ እንደዛ ነው ብለን ከምንበላላ
@SHARE_JOIN እያልን ሀሳብ እናጋራ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-26 05:17:46
'አብዛኞቹ አይሰሙም፤አንዳንዶቹ ደግሞ ይሰማሉ ግን አያዳምጡም የቀሩት ቢያዳምጡም ለመረዳት አይችሉም……ሁሉም ግን ያወራሉ።'
130 viewsኢሳይያስ ጫማ ጠራጊው, 02:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 20:40:15 ሰለምወድሽ ነበር እምትወጂኝ ወይስ ስለምትወጂኝ ነበር እምትወጂኝ…አብረሺኝስ እያለሽ አብረሺኝ ነበርሽ?…ወይስ እኔ ጋር ሆነሽ ሌላ ቦታ ነበርሽ?…እኔ አላውቅም.....
156 viewsኢሳይያስ ጫማ ጠራጊው, 17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 15:55:13 ትናትና ማታ
237 viewsኢሳይያስ ጫማ ጠራጊው, 12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 15:53:41 ስሜቴና እኔ
229 viewsኢሳይያስ ጫማ ጠራጊው, 12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 07:10:21 የሆነ ቀን እመኚኝ ዝም ብዬ እሄዳለው…ቻው እና ወደዚህ ነው የሄድኩት ሳልልሽ በአንቺም ተስፋ ማድረግ አቁሜ እሄዳለው…እዛኔ ግን ለዘላለም ነው…ለዘላለም…እመቤቴን ያኔ እኔ ተመልሼ አልመጣም…ብትደውይልኝ እና ብትፈልጊኝም አታገኚኝም…ያ ቀን መቼ ነው?…ምን አልባት ነገ…ወይ ከነገ ወዲያ…አልያም የሆነ ቀን…

እንዲህ ይሰማኛል…
247 viewsኢሳይያስ ጫማ ጠራጊው, 04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 21:46:43 ገጣሚ ነው ባሏ
እያሉ ያሙኛል ብለሽ የነገርሽኝ
አንቺስ ቢሆን ውዴ
አልገጥም ያልኩሽ ቀን መች አስተኝተሽኝ
በይ እነሱም ይሙን
እኔም እገጥማለሁ ግጠምልኝ ካልሽኝ።
234 viewsኢሳይያስ ጫማ ጠራጊው, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 21:20:15 #ያገረሸ_ፍቅር

የሰማይ አሞራ
ላዋይህ ችግሬን
ብረር ሂድ ንገራት
ከትልቁ ዛፍ ስር
ድሮ በልጅነት
ከተጫወትንበት

ከትልቁ ዛፍ ስር አታጣትም ፍቅሬን
ብረር ሂድ ንገራት ንገር መናፈቄን።

-----------------------------------------
ገብረክርስቶስ ደስታ
236 viewsኢሳይያስ ጫማ ጠራጊው, 18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 14:59:52 ፡ አሁን ላይ ከሰው ጋር መኖር እና ሰውን መስሎ መኖር እየከበደኝ ነው…ብቸኝነት ሱስ እየሆነብኝ ነው በርግጥ ያን ያህል አያሳስበኝም…ብዙ ሰው ማስደሰት እንደማይቻል ይገባኛል…ቢሆንም አዎ ግን ይከብዳል…

እና አሁን ላይ ደህና ነኝ መሰለኝ
303 viewsኢሳይያስ ጫማ ጠራጊው, 11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 06:12:42 ‹‹ ፍቅር አልባ ሕይወት አበባ ወይም ፍሬ እንደሌለው ዛፍ ነው፡፡››

ካህሊል ጂብራን
408 viewsኢሳይያስ ጫማ ጠራጊው, 03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 18:20:01 ፀሀዬን ፍለጋ...
ለማይዘንብ ዝናብ ለማትፈካ ጀንበር ፣
ላደርቅ በሰበስኩ በቆፈን ውስጥ ልቀር።
458 viewsኢሳይያስ ጫማ ጠራጊው, 15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ