Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች መረጃ ለጊፍት ሪልስቴት ቤተሰቦች ጊፍት ሪልስቴት በቅርብ በሴሚሲ እና በመሀል | Gift real estate

አስደሳች መረጃ ለጊፍት ሪልስቴት ቤተሰቦች

ጊፍት ሪልስቴት በቅርብ በሴሚሲ እና በመሀል ከተማ አትላስ አዳዲስ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ ያወጣል

ጊፍት ሪልስቴት ከዚህ በፊት ገንብቶ ያስረከባቸውና በማስረከብ ላይ የሚገኙ መንደሮች
መንደር አንድ ፦ ሰሚት የተባበሩት አካባቢ ገንብቶ አስረክቦል
መንደር ሁለት ፦ ከሰሚት ወደ ሀያት አደባባይ የሚወስደው መንገድ ላይ መሬ አካባቢ ገንብቶ አስረክቦል
መንደር ሶስት ፦ ከሀያት አደባባይ ወደ ፀበል የሚወስደው ዋናው መድገድ ላይ ፈረስ ቤት ፊለፊት 56,000 ካሬ ላይ ገንብቶ እያስረከበ ሲሆን ጥቂት ቤቶች አሁንም በመሸጥ ላይ ይገኛል

Gift business group በስሩ አምስት ትላልቅ ድርጅቶችን አቅፎ የያዘ ድርጅት ሲሆን ለጊፍት ሪልስቴት አቅም ሊሆኑ የሚችሉ ጊፍት ሚስማርና ቆርቆሮ ፋብሪካ ፣ ጊፍት ትሪኒግ ፣ በእቃ አቅርቦት እና እቃዎችን ከውጭ በማስመጣት ለሪልስቱ ትልቅ እገዛን በመፍጠራቸው ያለምንዛሬ በኢትዮጵያ ገንዘብ በመሸጥ ለህብረተሰቡ ተስማሚ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።

በሴሚሲ እና በአትላስ ለሚወጡት አፓርትመቶች ቀድመው በመመዝገብ የተሻለውን አማራጭ ይያዙ

0944049121
https://t.me/Giftrealestate0944049121