Get Mystery Box with random crypto!

  በፅኑ እናወግዘዋለን ! በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ አንዋር መስጊድ በሶላት ሰጋጅ ሙስሊ | ግቢ Memes🇪🇹

  በፅኑ እናወግዘዋለን !

በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ አንዋር መስጊድ በሶላት ሰጋጅ ሙስሊም ወንድሞቻችን ላይ የተፈፀመውን ጥቃት ቻነላችን አጥብቃ ታወግዛለች !!

ፈጣሪ የቀደመ ሰላማችንን መልሶ ያድለን