Get Mystery Box with random crypto!

የቀሩን 2 ቀናቶች ብቻ ናቸው ቦታ ይያዙ ቀድመው ይመዝገቡ ። #ወደ_ዝዋይ_ደሴት_ገዳም_የደርሶ_ | ግቢ Memes🇪🇹

የቀሩን 2 ቀናቶች ብቻ ናቸው ቦታ ይያዙ ቀድመው ይመዝገቡ ።

#ወደ_ዝዋይ_ደሴት_ገዳም_የደርሶ_መልስ_ጉዞ
    
የጉዞ ቀን:  እሁድ ሚያዚያ 29/2015
የቆይታ ጊዜ: 1 ቀን
የትራንስፖርት አይነት፡ መኪና እና ጀልባ
ጥቅል ዋጋ በሰው፦ 900 ብር
መነሻ ቦታ፡ መስቀል አደባባይ
መገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 11: 30 ሰዓት
    መነሻ ሰዓት 12: 00
   
የጉዞ ወጪ የሚያካትተው
         ትራንስፖርት
           ምግብ
          አስጎብኚ

      #በደሴቱ_የምንሳለማቸው_ስፍራዎች
1,ሐይቅ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም
2, ገሊላ ደሴት ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን እና ሌሎችም

ለተጨማሪ መረጃ
     09 20 60 76 04
     09 68 07 23 18
     09 23 59 08 64    

~ማሳሰቢያ
ሲመጡ ክርስቲያናዊ አለባበስ ይልበሱ

አዘጋጅ
ማኅበረ ቅድስት ሥላሴ ወአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የጉዞ ማኅበር