Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ በከፍተኛ ተቋማት ማለትም በዩኒቨርስቲ የምትገኙ ውድ የተዋህዶ ልጆች ባላቹበት ሆናቹ የቤ | ግቢ Memes🇪🇹

በኢትዮጵያ በከፍተኛ ተቋማት ማለትም በዩኒቨርስቲ የምትገኙ ውድ የተዋህዶ ልጆች ባላቹበት ሆናቹ የቤተክርስቲያን ጥሪ በመቀበል። ጾሙን በመጾም እና ጥቁር ልብስ በመልበስ ከቅድስት ቤተክርስቲያን ጎን እንድትሆኑ። ሌሎች እምነት ተከታዮችም ከቤተ ክርስቲያን ጎን እንድትቆሙ ስንል በትህትና እንጠይቃለን

ቤተክርስቲያን የምትሰጠን ሰማያዊውን ዲግሪ ነው እና ሰማያዊውን ጸጋ ለመቀበል ከቅድስት ቤተክርስቲያን ጎን እንሁን።

#ኢንፈርህ_ሞተ
#ሞትን_አንፈራውም