Get Mystery Box with random crypto!

በዩኒቨርስቲ ላይ አጠቃላይ ጥያቄ ላላችሁ ሰዎች ቀጥታ የvoice ውይይት ልናረግ አስበናል። እናንተ | ግቢ Memes🇪🇹

በዩኒቨርስቲ ላይ አጠቃላይ ጥያቄ ላላችሁ ሰዎች ቀጥታ የvoice ውይይት ልናረግ አስበናል። እናንተም እንዲደረግ ፍላጎት ካላችሁ በኮመንት ላይ አሳውቁንና ቀን እና ስአት እንመርጣለን።

በተለይ ደግሞ 12 ለሚፈተኑ እና ወደ 11 አልፈው ሶሻል ወይም ናቹራል ለሚመርጡ ልጆች ጥሩ ውይይት ስለሚሆን ለምታውቋቸው ይህን መልዕክት አጋሯቸው