Get Mystery Box with random crypto!

በ2014 ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለምትመረቁ ተማሪዎች በግቢmemes ስም እንኳን ደስ አላችሁ እያል | ግቢ Memes🇪🇹

በ2014 ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለምትመረቁ ተማሪዎች በግቢmemes ስም እንኳን ደስ አላችሁ እያልን

መጪው ጊዜ ራሳችሁን፣ቤተሰባችሁን እንዲሁም ሀገራችሁን በበጎ መልኩ የምትቀይሩበት እንዲሆን እንመኝላቹሃለን

በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ