Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ተወዳጆች እንዴት ናችሁ በ11 ትምህርት ቤቶች ግቢ ጉባኤት የተዘጋጀ በወጣት | ❖❖❖ ክሩዝ ግቢ ጉባኤ ❖❖❖

ሰላም ተወዳጆች እንዴት ናችሁ


በ11 ትምህርት ቤቶች ግቢ ጉባኤት የተዘጋጀ በወጣትነት ህይወት ላይ ያተኮረ ልዮ የአንድነት ጉባዔ

ሐምሌ 16 በዕለተ ቅዳሜ ከቀኑ 6:30 ላይ

በዕለቱ የሚቀርቡ ዝግጅቶች

ቃለ እግዚአብሔር
ግጥም
ዝማሬ
መነባንብ
ተውኔት

እንዲሁም ሌሎች ልዮ ልዮ መርሐ ግብራትን ይዘን እንጠብቆታለን።

እንዳያመልጦ !!!