Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅሬን በግጥም 💞

የቴሌግራም ቻናል አርማ getemi — ፍቅሬን በግጥም 💞
የቴሌግራም ቻናል አርማ getemi — ፍቅሬን በግጥም 💞
የሰርጥ አድራሻ: @getemi
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.42K
የሰርጥ መግለጫ

✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷‍♀️‍
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷‍♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷‍♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-25 20:59:48 ​​​​❝አንዳንዶች የምናፈቅረዉን ሰው መጠበቅ በጣም ያማል ይላሉ አንዳንዶቹ ደግሞ የምናፈቅረዉን ሰው መርሳት በጣም ያማል ይላሉ።ግን የእዉነት የከፋው ህመም የምናፈቅረዉን ሰው መጠበቅ ወይም መርሳት እንዳለብን አለማወቅ ነው።❞

መልካም ምሽት ይሁንላችሁ!

#ሼር

‌‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎
  

ሼር SHARE
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━

    ከወደዱት አጋሩ

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
352 views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:59:39 አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ገር ላይ አድርገው። ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና።

#ሼር


  

ሼር SHARE
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━

    ከወደዱት አጋሩ

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
336 views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:59:28 #ብቻዬን_ላፍቅርሽ

ባልኖረ ሌላ አዳም ከምድር በጠፋ፣
የኔ ብቻ እንድትሆኝ ቢደላም ቢከፋ፣

በሰፊው አለም ላይ ለጥ ባለው ምድር፣
ምናለ አምላክ ፈቅዶ ብቻችንን ብንቀር፣
ሌላ አዳሞች ቀርተው ብቻዬን ባፈቅር፣
መሬት ባዶ ትሁን ማንም አይኑርባት ከኔና አንቺ በቀር፣

ሆንሽና ስስቴ የነፍሴ ጥም አርኪ፣
ቀኔን ምታበሪ ዘወትር ስትስቂ፣

እንዳትሆኝ የሌላ ልቤ ስለፈራ፣
አዳሞችን ጠላው ስላንቺ ስራራ፣

ብቻዬን ላፍቅርሽ ማንም ሳይጋራኝ፣
ከሄዋኔ በቀር አዳም አያሳየኝ፣

አደለም በውን ተኝቼ በህልሜ፣
ከሌላ አዳም ባይሽ ይብሳል ህመሜ፣
አልድነውም እንኳ በቅጡ ታክሜ፣

አዳሞች ራቁ ሽሹ ከኔ ሄዋን፣
ደርሶ የነካትን አልምረውም ነፍሱን፣

ድርድር አላውቅም እኔ በሷ ጉዳይ፣
ጦሬን እመዛለው ባልሆንም ሺ ገዳይ፣

የኔ ብቻ እንድትሆን አምላክ ባክህ እርዳኝ፣
ከኔ ሌላ አዳም በምድር አይገኝ፣
ልሁን ከሷ ጋራ ተጋፊ ሳይኖረኝ፣
ተው አትንካት ብሎ የሚከለክለኝ፣

የውበትሽ ማማር እጅግ ስለ በዛ፣
ሁሉም ይመኙሻል አይተውሽ በዋዛ፣

ሲረባረቡብሽ እጅግ አፈራለው፣
አዳም ከኔ ሌላ ባላይ እመርጣለው፣

ከሰዋራው ልቤ ውዴ ልደብቅሽ፣
ማንም ሳይነካብኝ ብቻዬን ላፍቅርሽ!!!

#ሼር


  

ሼር SHARE
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━

    ከወደዱት አጋሩ

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
304 views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:59:18 ​ ሀያል ፍቅር

ያሉትን ይበሉ ተዋቸው ይናገሩ
ሲያወሩ ውለው ሲያወሩ ይደሩ

ወረኛው ቢበዛ ስራ ፈት አሳባቂ
አምላክ አለን ለኛ የፍቅራችን ጠባቂ

"እንዲ ሆነ" ቢሉ ቢመሰክሩ በየተራ
ፍቅራችን ላይቆም ምንም ቢወራ

መሰረታችን ፍቅር ነው መቼም ማይለካ
ህይወት ነው እስትንፋስ በምንም የማይተካ


#ሼር


  

ሼር SHARE
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━

    ከወደዱት አጋሩ

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
289 views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:59:18 ሳቄን መልስልኝ
.
.
ተግባር ላይ ያልዋለ ቃልህን አምኜ፤

አንተን ብቻ እያሰብኩ ሰማይ ምድር ሆኜ፤

ፊደል አሳምረህ በሰጠኽኝ ተስፋ፤

ድንገት ብትለየኝ ሳቄን ይዞት ጠፋ፤

ሳቄን መልስልኝ ልቤን ትቼዋለሁ፤

ልብ ማለት ቀርቶ መስማት ጠልቻለው።


#ሼር


  

ሼር SHARE
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━

    ከወደዱት አጋሩ

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
322 views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 22:07:41 እስከምትቸለው ድረስ ፍቅርን ስጥ እያወክ አትበድል በቻልከው መጠን ለማስደስት ጣር አንተ ስትቅርብው እሱ እጥፍ ሚርቅህ ከሆነ ተወውና አማራጭ ፈልግ ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች ስትከተላቸው መሄጃ ያጣህ ይመስላቸዋልና!!

ሰላምን ያብዛላችሁ


  

ሼር SHARE
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━

    ከወደዱት አጋሩ

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
580 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 22:07:31 ምክንያታቸው እንጂ ምክንያትህ አይገባቸውም እንድትረዳቸው እንጂ ሊረዱህ አይፈልጉም።

ከወደዱት አጋሩ

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
526 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 22:07:21 የአንድ ሰው ዋጋ መታየት ያለበት በሚሰጠው ልክ እንጂ መቀበል በሚችለው ነገር መሆን የለበትም።

ከወደዱት አጋሩ

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
489 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 22:07:09 ​""ቀንህን በጥዋት
ቃልህን በእውነት
ስራህን በትጋት፡
ፍቅርህን በ አንደበት

ከወደዱት አጋሩ

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
501 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 22:07:09 እኔ እንደማፈቅርሽ ብታፈቅሪኝ ኖሮ
እኔ እንደሆንኩልሽ ሆነሽ ቢሆን ኖሮ
እኔም ሌላ ባላየሁ
አንቺም አሁን ባልቆጨሽ ነበር

ከወደዱት አጋሩ

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
471 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ